Back to Search

??? ??? ???? ???? ??: ??? ?

AUTHOR Fiedler, Matthias
PUBLISHER Matthias Fiedler (02/28/2017)
PRODUCT TYPE Paperback (Paperback)

Description

ይህ መጽሐፍ ለዓለም አቀፍ የሪል ስቴት ማችንግ በቀላሉ በእጅ ለሚያዘው አፕሊኬሽን በሪል ስቴት የድለላ ሶፍትዌር ጋር በሚዋሄድበት ጊዜ የንብረት ግምትን (ትሪሊየን ዩሮ የሚሆን ሊገኝ የሚችለው ትርፎችን) አካቶ ሊገኝ የሚችለውን ተጨባጭ ትርፎችን (በቢሊየን የሚቆጠር ዩሮን) ከማስላት ጋር የያዘ አብዮት የሚያመጣ ሀሳብን የያዘ ነው።

የመኖሪያ እና የንግድ ንብረቶች፣ ለግል ጥቅም ወይም ለኪራይ ቢሆን፣ በውጤታማነት እና በአመቺነት ሁኔታ ለመዳኘት ይችላሉ። የወደፊቱ ፈጠራ እና የሪል ስቴት ዳኝነት ለሚያደርጉ ለሁሉም የሪል ስቴት ደላሎች እና ሊገዙ የሚችሉ ገዥዎች እና አከራዮች በሙሉ ለሪል ስቴት ሙያዊ ዳኝነት ነው። ሪል ስቴት ማቺንግ በሁሉም አገሮች በሚባልበት ደረጅ እና ከአገር ውጪም ቢሆን ይሰራል።

ደላሎች ንብረቶቹን ሊገዙ ወደሚችሉ ገዢዎች ወይም አከራዮች "ከማምጣት" ይልቅ፣ ፍላጎቱ ያለው አካል በሚፈልጉበት ፕሮፋየላቸው በኩል በሪል ስቴት ማችንግ ፖርታል ላይ በማዛመድ፣ ከዚይም በኋላ ስንክሮናይዝድ በማድረግ እና ከሪል ስቴት ደላሎች ማስታወቂያ ጋር የተያያዙ ናቸው።

Show More
Product Format
Product Details
ISBN-13: 9783947184767
ISBN-10: 394718476X
Binding: Paperback or Softback (Trade Paperback (Us))
Content Language: Amharic
More Product Details
Page Count: 40
Carton Quantity: 204
Product Dimensions: 5.00 x 0.08 x 8.00 inches
Weight: 0.11 pound(s)
Country of Origin: US
Subject Information
BISAC Categories
Business & Economics | Real Estate - Buying & Selling Homes
Business & Economics | Investments & Securities - Real Estate
Business & Economics | Software Development & Engineering - General
Descriptions, Reviews, Etc.
publisher marketing

ይህ መጽሐፍ ለዓለም አቀፍ የሪል ስቴት ማችንግ በቀላሉ በእጅ ለሚያዘው አፕሊኬሽን በሪል ስቴት የድለላ ሶፍትዌር ጋር በሚዋሄድበት ጊዜ የንብረት ግምትን (ትሪሊየን ዩሮ የሚሆን ሊገኝ የሚችለው ትርፎችን) አካቶ ሊገኝ የሚችለውን ተጨባጭ ትርፎችን (በቢሊየን የሚቆጠር ዩሮን) ከማስላት ጋር የያዘ አብዮት የሚያመጣ ሀሳብን የያዘ ነው።

የመኖሪያ እና የንግድ ንብረቶች፣ ለግል ጥቅም ወይም ለኪራይ ቢሆን፣ በውጤታማነት እና በአመቺነት ሁኔታ ለመዳኘት ይችላሉ። የወደፊቱ ፈጠራ እና የሪል ስቴት ዳኝነት ለሚያደርጉ ለሁሉም የሪል ስቴት ደላሎች እና ሊገዙ የሚችሉ ገዥዎች እና አከራዮች በሙሉ ለሪል ስቴት ሙያዊ ዳኝነት ነው። ሪል ስቴት ማቺንግ በሁሉም አገሮች በሚባልበት ደረጅ እና ከአገር ውጪም ቢሆን ይሰራል።

ደላሎች ንብረቶቹን ሊገዙ ወደሚችሉ ገዢዎች ወይም አከራዮች "ከማምጣት" ይልቅ፣ ፍላጎቱ ያለው አካል በሚፈልጉበት ፕሮፋየላቸው በኩል በሪል ስቴት ማችንግ ፖርታል ላይ በማዛመድ፣ ከዚይም በኋላ ስንክሮናይዝድ በማድረግ እና ከሪል ስቴት ደላሎች ማስታወቂያ ጋር የተያያዙ ናቸው።

Show More
List Price $13.99
Your Price  $13.85
Paperback