Back to Search
ISBN 9798482625859 is currently unpriced. Please contact us for pricing.
Available options are listed below:

????? ????? ??? 1: ?????? ?

AUTHOR Behailu, Zeleke
PUBLISHER Independently Published (09/22/2021)
PRODUCT TYPE Paperback (Paperback)

Description
ከመጽሐፉ መግቢያ የተወሰደሳይንሳዊ ዳታዎችና ምልከታዎች በራሳቸው አይናገሩም፤ ነገር ግን ሁልጊዜም እንደ ሰዉ ፍልስፍናዊ አመለካከት ወይም እምነት ይተረጎማሉ። ሁልጊዜም ስለ የዩኒቨርስና ስለ ሕይወት አጀማመር ለማወቅ የምንጠቀምባቸው በሳይንሳዊ ዘዴዎች የሚሰበሰቡ መረጃዎች የሚተረጎሙት አንድ ሰው አስቀድሞ የነበረውን እመንታ ወይም እምነት በመጠቀም ነው። ዩኒቨርስና የምድር ላይ ሕይወት እንዴት እንደጀመሩ ለመግለጽ፥ ኢ-አማንያን ኢቮሉሽኒስቶችና በፈጣሪ መኖር የሚያምኑ ፍጥረተኞች ሁለቱም የተወሰኑ ፍልስፍናዊ እመንታዎችን ይጠቀማሉ።
ኢቮሉሽናዊ ቲዎሪ፥ከተፈጥሮ ውጭ የሆነ ነገር ወይም ክስተት የሌለ መሆኑንና ጠቅላላ ያለው ነገር ተፈጥሮ ወይም ቁስአካልና ኢነርጂ ብቻ እንደሆነ በሚገልጸው በናቹራሊዝም - Naturalism (ወይም ማቴሪያሊዝም - Materialism) ፍልስፍናዊ አመለካከት ወይም እምነት ላይ የተመሰረተ ነው። ፍጥረተኝነት ደግሞ ዩኒቨርስንና የምድር ላይ ሕይወትን የፈጠረ ከተፈጥሮ በላይ የሆነ ፈጣሪ አለ የሚል አመለካከት ወይም እምነት ላይ የተመሰረተ ነው።
ሰዎች ከእነዚህ ሁለት ተቃራኒ እምነቶች በአንዱ በመጀመር አንድ ዓይነት መረጃን በተለያየ ዓይነት ይተረጉሙታል። በፈጣሪ የሚያምኑ ፍጥረተኞች እና ኢ-አማንያን ኢቮሉሽኒስቶች ሁለቱም አንድ ዓይነት ሳይንሳዊ ዳታዎችና ምልከታዎች አሏቸው - የሚለያዩት አተረጓገም ላይ ነው። የተለያየ የመነሻ እመንታዎች ስላሏቸው ዳታዎቹንና ምልከታዎቹን በተለያየ ዓይነት ይተረጉሟቸዋል።
መጽሐፍ ቅዱሳዊው የፍጥረት ሥራ መደገም፣መሞከርና በቀጥታ መታየት እንደማይቻል ሁሉ፥ ኢቮሉሽናዊ የሕይወት ጅማሬም መታየት፣መሞከርና መደገም የሚቻል አይደለም። በስድስቱ የፍጥረት ቀኖች ጠቅላላው ዩኒቨርስ ሲፈጠር ክስተቶችን ያየ ሰው እንዳልነበሩ ሁሉ፥ለበርካታ ቢሊዮኖች ዓመታት የኢቮሉሽን ሂደት ሲፈጸም ለማየ
Show More
Product Format
Product Details
ISBN-13: 9798482625859
Binding: Paperback or Softback (Trade Paperback (Us))
Content Language: Afrikaans
More Product Details
Page Count: 288
Carton Quantity: 28
Product Dimensions: 6.00 x 0.60 x 9.00 inches
Weight: 0.85 pound(s)
Country of Origin: US
Subject Information
BISAC Categories
Science | Space Science - Astronomy
Descriptions, Reviews, Etc.
publisher marketing

Paperback