Back to Search
ISBN 9798485413880 is currently unpriced. Please contact us for pricing.
Available options are listed below:

????? ????? ??? 2: ?????? ?

AUTHOR Behailu, Zeleke
PUBLISHER Independently Published (09/27/2021)
PRODUCT TYPE Paperback (Paperback)

Description
ይህ መጽሐፍ፥ ኢቮሉሽናዊ ቲዎሪዎች ከሳይንሳዊ እውነታዎች ጋር የማይጣጣሙ መሆናቸውን የሚያሳዩ በርካታ ሳይንሳዊ መረጃዎች በስፋት ከቀረቡበት አራት ተከታታይ መጽሐፎች መካከል ክፍል ሁለት መጽሐፍ ነው። በዚህ ክፍል ሁለት መጽሐፍ፥ የመሬት ጥሬ ማቴሪያሎች ሕይወትን ማስገኘት እንደማይችሉ፥ዲ.ኤን.ኤ (DNA) የአእምሮ ዲዛይን ውጤት ብቻ መሆን እንዳለበት፥የፕሮቲን ተፈጥሮና የሚያከናውኗቸው ተግባራት በኢቮሉሽን ሊገለጹ እንደማይችሉ፥ ተፈጥሯዊ ምርጦሽ ኢቮሉሽንን እንደማያረጋግጥ፥ጠቃሚ ቅይርታዎች ለኢቮሉሽን አስፈላጊ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን የማይጨምሩ ስለመሆኑ፥ዝርየት ማለት ኢቮሉሽን ማለት እንዳልሆነና የተለያዩ ዝርያዎች ያለ ኢቮሉሽን እንዴት ሊመጡ እንደሚችሉ፥ተመሳሳይ መዋቅሮች ኢቮሉሽንን ማረጋገጥ እንደማይችሉ፥ከቀደምት የሕይወት ዓይነት የወረስነው የማይጠቅም ወይም የማያስፈልግ የአካል ክፍል የሌለን ስለመሆኑ፥ስለ ክሎኒንግ እና ስለ ስቲም ሕዋስ ምርምር ውዝግብ አንዳንድ እውነቶች፥"የክሪስታል ምስረታ" እና የ "ክፍት ሲስተም" ሃሳቦች ኢቮሉሽንን ከሁለተኛው ሕግ ሊታደጉ እንደማይችሉ በዝርዝር እናያለን።
Show More
Product Format
Product Details
ISBN-13: 9798485413880
Binding: Paperback or Softback (Trade Paperback (Us))
Content Language: Afrikaans
More Product Details
Page Count: 264
Carton Quantity: 30
Product Dimensions: 6.00 x 0.55 x 9.00 inches
Weight: 0.79 pound(s)
Country of Origin: US
Subject Information
BISAC Categories
Science | Life Sciences - Evolution
Descriptions, Reviews, Etc.
publisher marketing

Paperback